እንኳን ወደ ሳክራሜንቶ ፍኖተ ሎዛ ቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ክ ድህረ ገፅ በሰላም መጡ!!
Discover how faith can transform your life and open new doors.
Discover how faith can transform your life and open new doors.
ዕብ 11: 25
የሰሜን ካሊፎርኒያ ኔቫዳ እና አሪዞና ሀገረ ስብከት ፬ኛ ዓመታዊ አጠቃላይ ስብሰባ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ቴዎፍሎስ ዶ/ር በተገኙበት በሳክራሜንቶ ፍኖተ ሎዛ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ተከናወነ::
የሰሜን ካሊፎርኒያ ኔቫዳ እና አሪዞና ሀገረ ስብከት ዓመታዊ አጠቃላይ ስብሰባውን መስከረም፲ እና ፲፩ ቀን ፳፻፲፯ ዓ/ም በፍኖተ ሎዛ አቡነ ተ/ኃይማኖት የኢት/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሳክራሜንቶበማካሄድ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ በመምከር ውሣኔ አሳልፏል የስብሰባ አቋምመግለጫም አውጥቷል።
የሰንበት ሕፃናት የወንጌል ትምህርት በቀሲስ ነቢዩ ዳንኤል
2740 Connie Dr. Sacramento, CA 95815
"መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤" ዕብ 11: 25
https://www.eotcncarchdiocese.org/events/yasamen-kalifor-niya-nevada-na-arizona-hagara-s-b-...
2740 Connie Dr. Sacramento, CA 95815
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
"ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ እነሆ መልካም ነው:እነሆም ያማረ ነው::"
መዝ 132 ፥ 1
የሳክራሚንቶ ፍኖተ ሎዛ ቅዱስ አቡነ
ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ለደብሯ ምዕመናን ልዩ ልዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ትሰጣለች::
ዘርፈ ብዙ ከሆነው መንፈሳዊ አገልግሎቶቿ መሀከል በጥቂቱ :-
የፃዲቁ አባት አቡነ ተክለሃይማኖት ዓመታዊና ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በዓላት/Saint Teklehaimanot Memorial Services
የእሁድ ቅዳሴ አገልግሎት/Sunday Serive
የክርስትና አገልግሎ/Baptismal Service
የስርዓተ ጋብቻ አገልግሎት /Wedding Service
የንስሀ አባት አገልግሎት/ Spritual Father Service
የቁርባን አገልግሎት/Communion Service
የልጄች ልደት መርሐ ግብር /Birthday Prayer
የልጆች ትምህርት /Sunday School
የሐዘን መርሐ ግብር /Funeral Prayer
የስብከተ ወንጌል አገልግሎት
የማኅሌት አገልግሎት
የቅዳሴ አገልግሎት
የመዝሙር አገልግሎት የመሳሰሉት ናቸው::
ቤተ ክርስቲያኒቷ እነዚህን የመሳሰሉ መንፈሳዊና ማህበራዊ አገልግሎቶቿን በተገቢው ሁኔታ ለምዕመኖቿ ለመስጠት ይቻላት ዘንድ ገንዘብ ያለው በገንዘቡ: እውቀት ያለው በእውቀቱ: እንዲሁም ጉልበት ያለው በጉልበቱ እንዲያግዛት ለሚመለከተው ሁሉ አባታዊ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ::
ልዑል እግዚአብሔር አገልግሎታችንና አንድነታችንን ይባርክልን!!
አሜን።
ወስብሀት ለእግዚአብሔር
Our mission is to spread the message of love, compassion, and understanding through the teachings of Sacramento Fenote Loza Saint Abune Teklehaimanot Ethiopian Orthodox Tewahdo Church (ሳክራሜንቶ ፍኖተ ሎዛ ቅዱስ ተክለሃይማኖት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህተዋህዶ ቤተክርስቲያን).. We believe that everyone has the right to be happy and fulfilled, and that this can only be achieved through a deep understanding of Sacramento Fenote Loza Saint Abune Teklehaimanot Ethiopian Orthodox Tewahdo Church (ሳክራሜንቶ ፍኖተ ሎዛ ቅዱስ ተክለሃይማኖት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን).
Send us a message or ask us a question using this form. We will do our best to get back to you soon!
Mon | 09:00 am – 05:00 pm | |
Tue | 09:00 am – 05:00 pm | |
Wed | 09:00 am – 05:00 pm | |
Thu | 09:00 am – 05:00 pm | |
Fri | 09:00 am – 05:00 pm | |
Sat | 04:00 am – 12:00 pm | |
Sun | 04:00 am – 02:00 pm |
We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.